Community service Coordinator

Name:Nasir Ebrahim

Phone:0921970216

Email:

Conducting research and providing community service are the major responsibilities of crivate colleges. Accordingly, tropical college (TCOM) is doing its level best in carrying out problem-solving research & demand-driven community service. To successfully accomplish these missions, the college has organized the research and community service wing being headed by a vice president since September 2004.

20231226_143323-min
previous arrow
next arrow

ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ከተመሰረተበት አመት ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ድረስ በተጓዘባችው አመታቶች በሙሉ ከመማር ማስተማሩ ሂደት ባሻገር የማህበረሰቡን

ttp2 20154
previous arrow
next arrow

ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ከተመሰረተበት አመት ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ድረስ በተጓዘባችው አመታቶች በሙሉ ከመማር ማስተማሩ ሂደት ባሻገር የማህበረሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉ የምርምር ስራዎችን እንዲሁም የህብሪተሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን ሲሰራ ቆይቶል፡፡ በተያዘው የትምህርት ዘመንም (2012 አ.ም) ተመራቂ ተማሪዎችን በማስተባበር ለማህበረሰቡ የ WHO (World Health Organization) ስታንዳርድን ያሞሉ የጋራ መጸዳጃ ቤቶችን በቧንቧ ውሃ ክፍለ-ከተማ ሁለት(2) እንዲሁም በሰኞ ገበያ ክፍለ-ከተማ አንድ(1) ያሰራ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ በንጉስ ሚካኤል እንዲሁም በሰኞ ገበያ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ክፍሎች ፣በሆጤ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለተላላፊ በሽታዎች ህክምና አገልግሎት የሚውል አንድ ክፍል ቤት እና ለመኪና ማቆሚያ የሚዉል የቦታ ዝግጅት ፣ በተለያዩ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ ጤና ተቆማት የቆሻሻ ማቃጠያ እና የአትክልት ቦታ (Green Area) ዝግጅት ፣ በደሴ ከተማ ለሚገኙ የተለያዩ ጣዉላ እና ብረታ ብረት ቤቶች የመጀመሪያ እርዳታ ሳጥን ( First Aid Kit ) ድጋፍ እንዲሁም በተለያዩ የከተማይቱ ጎዳናዎች የመንገድ ማቆረጫ ዜብራዎችን በመስራት ከኮሌጁ እና ከተለያዩ ከክፍለ-ከተማ ከተወጣጡ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ለማህበረሰቡ አስረክቧል።